ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 34:28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነሆ፤ ወደ አባቶችህ እሰበስብሃለሁ፤ በሰላምም ትቀበራለህ፤ በዚህ ቦታና በነዋሪዎቹ ላይ የማመጣውን መከራ ሁሉ በዓይንህ አታይም።’ ” መልሷንም ይዘው ወደ ንጉሡ ሄዱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 34:28