ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 32:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚህ በኋላም ንጉሡ ጠንክሮ በመሥራት፣ ከቅጥሩ የፈራረሱትን ሁሉ ጠገነ፤ በላዩም ማማ ሠራበት፤ በውጭ በኩልም ሌላ ቅጥር በመገንባት የዳዊትን ከተማ ድጋፍ እርከን አጠናከረ፤ እንደዚሁም ብዙ የጦር መሣሪያዎችንና ጋሻዎችን ሠራ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 32:5