ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 32:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይሁን እንጂ ሕዝቅያስና የኢየሩሳሌም ሕዝብ ስለ ልባቸው ትዕቢት ራሳቸውን አዋረዱ፤ ስለዚህ የእግዚአብሔር ቍጣ በዘመነ መንግሥቱ አልመጣባቸውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 32:26