ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 32:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔርም መልአክ ልኮ በአሦር ንጉሥ ሰፈር ተዋጊዎችን፣ መሪዎችንና የጦር መኮንኖችን እንዲያጠፋቸው አደረገ። ስለዚህ ንጉሡ በውርደት ወደ ገዛ አገሩ ተመለሰ። ወደ አምላኩ ቤተ ጣዖት እንደ ገባም፣ የገዛ ወንዶች ልጆቹ በሰይፍ ገደሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 32:21