ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 3:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዐምዶቹንም አንዱን በደቡብ፣ ሌላውን በሰሜን አድርጎ በቤተ መቅደሱ ፊት ለፊት አቆማቸው፤ በደቡብ በኩል ያለውን፤ “ያኪን”፣ በሰሜን በኩል ያለውንም “ቦዔዝ” ብሎ ጠራቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 3:17