ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 28:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዖዴድ የተባለ የእግዚአብሔር ነቢይ በዚያ ስለ ነበር፣ ሰራዊቱ ወደ ሰማርያ በተመለሰ ጊዜ ለመቀበል ወጣ፤ እንዲህም አላቸው፤ “የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር ይሁዳን ስለተቈጣ በእጃችሁ አሳልፎ ሰጣችሁ፤ እናንተ ግን እስከ ሰማይ በሚደርስ ቊጣ ፈጃችኋቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 28:9