ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 26:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዖዝያን ለሰራዊቱ ሁሉ ጋሻ፣ ጦር፣ የራስ ቁር፣ ጥሩር፣ የቀስት ማስፈንጠሪያ ደጋንና የሚወነጨፍ ድንጋይ አደለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 26:14