ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 25:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር በሙሴ መጽሐፍ በተጻፈው ሕግ “ሰው ሁሉ በገዛ ኀጢአቱ ይሙት እንጂ ወላጆች ስለ ልጆቻቸው አይገደሉ፤ ልጆችም ስለ ወላጆቻቸው አይገደሉ” ብሎ ባዘዘው መሠረት አደረገ እንጂ ልጆቻቸውን አልገደለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 25:4