ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 24:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ንጉሡና ዮዳሄም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ሥራ እንዲያሠሩ ለተመደቡት ሰዎች ገንዘቡን አስረከቧቸው፤ እነርሱም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ለማደስ ድንጋይ ጠራቢዎችንና ዐናጢዎችን እንዲሁም ቤተ መቅደሱን ለመጠገን የብረትና የናስ ሠራተኞችን ቀጠሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 24:12