ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 23:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዮዳሄና ወንዶች ልጆቹ የንጉሡን ልጅ አምጥተው ዘውድ ጫኑለት፤ የኪዳኑንም መጽሐፍ ሰጥተውት አነገሡት፤ ቀብተውትም፣ “ንጉሡ ለዘላለም ይኑር!” እያሉ ጮኹ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 23:11