ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 22:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አካዝያስ ኢዮራምን ለመጠየቅ መሄዱን፣ እግዚአብሔር ለአካዝያስ መውደቅ ምክንያት አደረገው፤ አካዝያስ እንደ ደረሰም የናሜሲን ልጅ ኢዩን ለመቀበል ከኢዮራም ጋር ወጣ፤ ኢዩም የአክዓብን ቤት እንዲያጠፋ እግዚአብሔር የቀባው ሰው ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 22:7