ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 19:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ባለ ራእዩ የአናኒ ልጅ ኢዩ ሊገናኘው ወጣ፤ እንዲህም አለው፣ “አንተ ክፉውን መርዳትህና እግዚአብሔርን የሚጠሉትን ማፍቀርህ ተገቢ ነውን? ስለዚህ የእግዚአብሔር ቊጣ ባንተ ላይ ነው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 19:2