ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 17:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም በተመሸጉት የይሁዳ ከተሞች ሁሉ ውስጥ ወታደር አኖረ፤ እንዲሁም በይሁዳ ምድርና አባቱ አሳ በያዛቸው በኤፍሬም መንደሮች ዘበኞች አስቀመጠ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 17:2