ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 17:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በይሁዳም ከተሞች እጅግ ብዙ ስንቅና ትጥቅ ነበረው። ደግሞም በቂ ልምድ ያላቸውን ተዋጊዎች በኢየሩሳሌም አስቀመጠ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 17:13