ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 13:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ደግሞስ የአሮን ልጆች የሆኑትን ካህናትና ሌዋውያን አባርራችሁ፣ ሌሎች ሕዝቦች እንደሚያደርጉት ሁሉ፣ እናንተም የራሳችሁን ካህናት አልሾ ማችሁምን? አንድ ኮርማና ሰባት አውራ በግ ይዞ ራሱን ለመቀደስ የሚመጣ ማናቸውም ሰው አማልክት ላልሆኑ ለእነዚያ ጣዖታት ካህን ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 13:9