ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 12:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሮብዓም ራሱን ዝቅ አድርጎ ስላዋረደ የእግዚአብሔር ቊጣ ከእርሱ ተመለሰ፤ ፈጽሞም አላጠፋውም፤ በይሁዳም ደግሞ በጥቂቱም ቢሆን መልካም ነገር ተገኝቶ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 12:12