ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 1:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰሎሞን እግዚአብሔርን እንዲህ አለው፤ “ለአባቴ ለዳዊት ታላቅ በጎነት አድርገህለታል፤ እኔንም በእግሩ ተክተህ አንግሠኸኛል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 1:8