ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 9:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ የናሜሲ የልጅ ልጅ፣ የኢዮሣፍጥ ልጅ ኢዩ በኢዮራም ላይ አሤረ። በዚህ ጊዜ ኢዮራምና እስራኤል ሁሉ በሬማት የምትገኘውን ገለዓድን ከሶርያ ንጉሥ ከአዛሄል ጥቃት ለማዳን ይጠብቁ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 9:14