ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 9:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱም፣ “ይህማ ትክክል አይደለም ይልቅስ እውነቱን ንገረን” አሉት።ኢዩም እንዲህ አለ፤ “እርሱ የነገረኝማ ይህ ነው፤ ‘እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “የእስራኤል ንጉሥ እንድትሆን ቀብቼሃለሁ።’ ”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 9:12