ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 8:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም አዛሄልን፣ “ገጸ በረከት ይዘህ ሂድና የእግዚአብሔርን ሰው ተገናኘው። በእርሱም አማካይነት፣ ‘ከዚህ በሽታ እድናለሁን?’ ብለህ እግዚአብሔርን ጠይቅ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 8:8