ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 8:29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ንጉሥ ኢዮራም፣ በሬማት ከአዛሄል ጋር ባደረገው ጦርነት ሶርያውያን ካደረሱበት ቊስል ለማገገም ወደ ኢይዝራኤል ተመለሰ።ከዚያም የአክዓብ ልጅ ኢዮራም ስለ ታመመ የይሁዳ ንጉሥ የኢዮራሆም ልጅ አካዝያስ ሊጠይቀው ወደ ኢይዝራኤል ወረደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 8:29