ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 8:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አዛሄልም፣ “ጌታዬ የሚያለቅሰው ለምንድን ነው?” ሲል ጠየቀ።ኤልሳዕም መልሶ፣ “በእስራኤላውያን ላይ የምታደርሰውን ጒዳት ስለማውቅ ነው፤ ምሽጎቻቸውን በእሳት ታቃጥላለህ፤ ጐልማሶቻቸውን በሰይፍ ትገድላለህ፤ ሕፃናታቸውን በምድር ላይ ትፈጠፍጣለህ፤ ያረገዙ ሴቶቻቸውንም ሆድ ትቀድዳለህ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 8:12