ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 7:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይህ የሆነበትም ምክንያት እግዚአብሔር የሠረገሎችንና የፈረሶችን እንዲሁም የብዙ ሰራዊት ድምፅ ሶርያውያን እንዲሰሙ አድርጎ ስለ ነበር ነው፤ እርስ በእርሳቸው፣ “እነሆ፣ የእስራኤል ንጉሥ በእኛ ላይ አደጋ ለመጣል፣ የኬጢያውያንንና የግብፃውያንን ነገሥታት ቀጥሮ አምጥቶብናል” ተባባሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 7:6