ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 7:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ሕዝቡ ወጥቶ የሶርያውያንን ሰፈር በዘበዘ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር እንደ ተናገረው አንድ መስፈሪያ ማለፊያ ዱቄት በአንድ ሰቅል፣ ሁለት መስፈሪያ ገብስም በአንድ ሰቅል ተሸጠ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 7:16