ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 6:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእግዚአብሔርም ሰው፣ “በየት በኩል ነው የወደቀው?” ሲል ጠየቀ። ቦታውን ባሳየውም ጊዜ ኤልሳዕ እንጨት ቈርጦ ወደ ውሃው ውስጥ በመጣል መጥረቢያውን እንዲንሳፈፍ አደረገው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 6:6