ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 6:33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኤልሳዕ ከሽማግሌዎቹ ጋር በመነጋገር ላይ ሳለም፣ መልእክተኛው ወደ እርሱ ወረደ። ንጉሡም ደርሶ፣ “ይህ ጥፋት የመጣው ከእግዚአብሔር ነው፤ ታዲያ እኔ ከእግዚአብሔር ምን እጠብቃለሁ?” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 6:33