ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 6:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሶርያውያንም ወርደው ወደ እርሱ ሲመጡ ኤልሳዕ፣ “ይህን ሕዝብ ዕውር አድርገው” ብሎ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ። ስለዚህ ኤልሳዕ በጠየቀው መሠረት እግዚአብሔር ዕውር አደረጋቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 6:18