ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 5:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ንዕማንም፣ “እባክህ ሁለት መክሊት ውሰድ” በማለት ግያዝን አስጨንቆ ለመነው። ከዚያም ሁለቱን መክሊት ብር፣ በሁለት ከረጢት ውስጥ አስሮ ሁለት ሙሉ ልብስ ጨምሮ ለሁለት አገልጋዮቹ አስያዘ፤ እነርሱም ያን ተሸክመው ከግያዝ ፊት ፊት ሄዱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 5:23