ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 3:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከተሞቹን ደመሰሱ፤ መልካሙን የዕርሻ መሬት ሁሉ እስኪሸፍ ነው ድረስ፤ እያንዳንዱ ሰው አንዳንድ ድንጋይ ጣለበት፤ ምንጮቹን በሙሉ ደፈኑ፤ ጥሩ ጥሩውንም ዛፍ ሁሉ ቈርጠው ጣሉ። ቂርሐራሴት ብቻ ከነድንጋይዋ ቀርታ ነበር፤ እርሷም ቢሆን ባለ ወንጭፉ ሰራዊት ከቦ አደጋ ጣለባት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 3:25