ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 3:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በማግስቱ ጠዋት ማልደው ሲነሡም፣ ፀሓይ በውሃው ላይ ታንጸባርቅ ነበር። ማዶ ላሉት ሞዓባውያንም፣ ውሃው እንደ ደም ቀልቶ ታያቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 3:22