ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 25:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር በነገሠ በዐሥራ ዘጠነኛው ዓመት፣ በአምስተኛው ወር ከወሩም በሰባተኛው ቀን የክብር ዘቡ ሰራዊት አዛዥና የባቢሎን ንጉሥ ከፍተኛ ባለ ሥልጣን የሆነው ናቡዘረዳን ወደ ኢየሩሳሌም መጣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 25:8