ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 25:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጎዶልያስም፣ “የባቢሎናውያንን ሹማምት አትፍሩ፤ እዚሁ አገር ኑሩ፤ የባቢሎንን ንጉሥ አገልግሉ፤ ሁሉም ነገር ይሳካላችኋል” ሲል ይህንኑ በቃለ መሐላ አረጋገጠላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 25:24