ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 25:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እያንዳንዱ ዐምድ ዐሥራ ስምንት ክንድ ሲሆን፣ የናስ ጒልላት ነበረው፤ የጒልላቱ ርዝመት ሦስት ክንድ ሆኖ፣ ዙሪያውን በሙሉ የናስ መርበብና የሮማን ፍሬዎች ቅርጽ ነበረው፤ ሌላውም ዐምድ ከነቅርጾቹ ከዚሁ ጋር ተመሳሳይ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 25:17