ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 24:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዮአኪን ሲነግሥ ዕድሜው ዐሥራ ስምንት ዓመት ነበር፤ እርሱም በኢየሩሳሌም ተቀምጦ ሦስት ወር ገዛ። እናቱ ኔስታ ትባላለች፤ እርሷም የኢየሩሳሌም ሰው የኤልናታን ልጅ ነበረች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 24:8