ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 20:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነቢዩም፣ “በቤተ መንግሥትህ ምን ምን አዩ?” ሲል ጠየቀው።ሕዝቅያስም፣ “በቤተ መንግሥቴ ያለውን ሁሉ አይተዋል፤ በግምጃ ቤቶቼ ሳላሳያቸው የቀረ ምንም ነገር የለም” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 20:15