ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 2:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አይሆንም ለማለት ዕፍረት እስኪሰማው ድረስ ግድ አሉት፤ ስለዚህ፣ “በሉ እንግዲያው ላኳቸው” አለ። እነርሱም አምሳ ሰዎች ላኩ፤ ሰዎቹም ሦስት ቀን ሙሉ ፈልገው ሳያገኙት ቀሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 2:17