ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 19:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሚኖሩባቸውም ሰዎች ኀይላቸው ተሟጦ አልቆአል፤ደንግጠውም የኀፍረት ማቅ ለብሰዋል፤ሜዳ ላይ እንደ በቀለ ተክል፣ገና እንዳልጠነከረ የቡቃያ ሥር፣በቤት ጣራ ላይ በቅሎ፣ገና ሳያድግ እንደ ጠወለገ ሣርም ሆነዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 19:26