ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 19:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የቀድሞ አባቶቼ ያጠፏቸውን ሕዝቦች ማለትም ጎዛንን፣ ካራንን፣ ራፊስን እንዲሁም በተላሳር የነበሩትን የዔድንን ሰዎች አማልክታቸው አድነዋቸዋልን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 19:12