ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 18:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይህ የደረሰባቸውም የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ ያዘዘውን የአምላካቸውን የእግዚአብሔርን ቃል ሁሉ ከመስማት ይልቅ ኪዳኑን ስላፈረሱ ነበር፤ ትእዛዞቹን አላደመጡም፤ ደግሞም አልፈጸሙም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 18:12