ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 17:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የአሦርም ንጉሥ ሕዝቡን ከባቢሎን፣ ከኩታ፣ ከአዋና ከሐማት፣ ከሴፈርዋይም ከተሞች አምጥቶ በእስራኤላውያን ቦታ እንዲገቡ በሰማርያ ከተሞች አሰፈራቸው፤ እነርሱም ሰማርያን ወርሰው በከተሞቿ ይኖሩ ጀመር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 17:24