ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 14:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የጨው ሸለቆ በተባለው ቦታ ዐሥር ሺህ ኤዶማውያንን ድል ያደረገ፣ ሴላን በጦርነት የያዘና እስከ ዛሬም ድረስ ዮቅትኤል ተብላ የምትጠራበትን ስም ያወጣላት አሜስያስ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 14:7