ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 14:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም የይሁዳ ሕዝብ በሙሉ ዕድሜው ዐሥራ ስድስት ዓመት የሆነውን ዓዛርያስን ወስደው በአባቱ በአሜስያስ ፋንታ አነገሡት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 14:21