ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 13:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንድ ጊዜ እስራኤላውያን ሰው ሞቶ ሲቀብሩ፣ አንድ የአደጋ ጣይ ቡድን በድንገት አዩ፤ ስለዚህ የሞተውን ሰው ሬሳ ኤልሳዕ መቃብር ውስጥ ጣሉት፤ ሬሳው የኤልሳዕን ዐፅም እንደ ነካም ወዲያውኑ ሰውየው ድኖ በእግሩ ቆመ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 13:21