ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 12:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚህ ጊዜ የሶርያ ንጉሥ አዛሄል ወጣ፤ ጌትንም አደጋ ጥሎ ያዛት። ከዚያም በኢየሩሳሌም ላይ አደጋ ለመጣል ፊቱን አዞረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 12:17