ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 1:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእግዚአብሔርም መልአክ ኤልያስን፣ “አብረኸው ውረድ፤ ደግሞም አትፍራው” አለው። ስለዚህ ኤልያስ ተነሣ፤ አብሮትም ወደ ንጉሡ ወረደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 1:15