ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 9:12-13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

12. ሜምፊቦስቴ ሚካ የተባለ አንድ ትንሽ ልጅ ነበረው፤ የሲባ ቤተ ሰዎች በሙሉ ሜምፊቦስቴን ያገለግሉት ነበር።

13. ሜምፊቦስቴም ሁል ጊዜ ከንጉሥ ማእድ ስለሚበላ ይኖር የነበረው በኢየሩሳሌም ነው፤ ሁለት እግሮቹም ሽባ ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 9