ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 8:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቶዑ ከአድርአዛር ጋር ሁል ጊዜ ይዋጋ ስለ ነበር፣ ሰላምታና በአድርአዛር ላይ ሰለተቀዳጀውም ድል የደስታ መግለጫ እንዲያቀርብለት፣ ልጁን ዮራምን ወደ ንጉሥ ዳዊት ላከው፤ እርሱም የብር፣ የወርቅና የናስ ዕቃ ይዞ መጣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 8:10