ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 5:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህም የእስራኤል ሽማግሌዎች በሙሉ ወደ ኬብሮን መጡ፤ ንጉሥ ዳዊትም ኬብሮን ላይ በእግዚአብሔር ፊት ከእነርሱ ጋር ቃል ኪዳን አደረገ፤ እነርሱም ዳዊትን ቀብተው በእስራኤል ላይ አነገሡት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 5:3