ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 4:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የምሥራች ያመጣልኝ መስሎት፣ ‘እነሆ ሳኦል ሞተ’ ብሎ የነገረኝን ሰው ይዤ ጺቅላግ ላይ ገደልሁት፤ እንግዲህ ለዚያ ሰው ስላመጣው ምሥራች የሸለምሁት ይህን ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 4:10