ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 24:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ንጉሡ ግን ኦርናን፣ “እንዲህማ አይሆንም፤ ዋጋውን ላንተ መክፈል አለብኝ፤ ለአምላኬም ለእግዚአብሔር የሚቃጠል መሥዋዕት ያለ ዋጋ አላቀርብም” አለው።ስለዚህም ዳዊት ዐውድማውንና በሬዎቹን በአምሳ ሰቅል ብር ገዛ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 24:24